የኩኪ ፖሊሲ

ኩኪ ምንድን ነው?

ኩኪ ማለት ይህን ገጽ ስትጎበኙ በአሳሹ ጥያቄ መሰረት በኮምፒውተር ወይም በስልክ መሳሪያዎ ላይ የሚከማች ትንሽ የውሂብ ፋይል ነው። ኩኪው የእርሰዎን ድርጊት ወይም ምርጫ ድህረ-ገጹ “እንዲያስታውስ” ይፈቅድለታል።

አብዛኛው አሳሾች በተለምዶ ኩኪዎችን ይፈቅዳሉ። ነገር ግን ተጠቃሚዎች ከፈቀዱ አሳሻቸውን እንዲከልክል ወይም እንዲያጠፋ ማዘጋጀት ይችላሉ።

የተለያዩ አይነት ኩኪዎች አሉ፦

  • የክፍለ ጊዜ ኩኪዎች አሳሹን ሲዘጉት ይጠፋሉ።
  • ቋሚ ኩኪዎች በራሳቸው ጊዜ እስኪያልፉ ወይም እርስዎ በንቃት እስኪያጠፉ በእርስዎ መሳርያ ወይም ኮምፒውተር ላይ ይቆያሉ። ወደ ድህረ-ገጹ ሲመለሱ ስለ ተጠቀሙት ነገር የተወሰነ መረጃ ለማስታወስ ያስችላሉ።

ኩኪ በድህረ-ገጽ ስለተጠቀሙት እና ስለ ተጠቃሚው ያልታወቀ መረጃ በጊዜያዊነት ሊያከማች ይችላል።

አንድን ድህረ-ገጽ ለመጠቀም አንዳንድ ኩኪዎች ይጠየቃሉ፤ሌሎቹ ደግሞ የሚታየውን ይዘት ግላዊነት ማላበስና ማመቻቸት፣የተጠቃሚው ምርጫ ስብስብ ወይም የድህረ-ገጹ ተመልካቾች ቁጥጥር፣ የድህረ-ገጽ ስህተቶችና የደህንነት መጠበቂያ ተጠቃሚነት ይፈቅዳሉ።

SANOFI በገጹ ላይ የሚጠቀማቸው ኩኪዎች ምንድን ናቸው?

በድህረ-ገጻችን ላይ እኛና አገልግሎት ሰጪዎቻችን ቋሚ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።

Sanofi ለኩኪ ሰንደቁ በትክክል ከፈቀዱለት ኩኪዎችን ይጠቀማል። ፈቃድዎ አንዴ ከተሰጠ የኩኪው አገልግሎት ጊዜ እስኪያልቅ ድረስ ሰንደቁ አይመጣም።

የኛ ገጽ በአሳሹ ላይ ኩኪዎች እንዲጭን፣ ካልፈለጉ በኩኪ መፍቻ ገጽ ላይ ወይም የአሳሹ መፍቻ በመቀየር ኩኪዎች እንዳይሰሩ ማረግ ይችላሉ። በዚህ ሁኔታ፣ የተወሰኑ የገጹ ቦታዎች በስርዓት ላይሰሩ ይችላሉ።

አስፈላጊ ኩኪዎች

እነዚህ ኩኪዎች ይህ ገጽ እንዲሰራ ያስፈልጋሉ፣ ለምሳሌ ያህል ተጠቃሚው በአካውንቱ ላይ ገብቶ እንዲቆይ ያደርጋል። አስፈላጊ ኩኪዎች እንዳይሰሩ ማድረግ አይቻልም።

የኩኪው ስም የኩኪዎች መግለጫ የኩኪዎች አገልግሎት ማብቂያ ጊዜ
XSRF-TOKEN መስቀለኛ-ሳይት-ጥያቄ-ሀሰት። ለደህንነት ይጠቅማል የአሳሹ መስኮት አንዴ ከተዘጋ በኋላ ይጠፋል።
SESSION_COOKIE የክፍለ ጊዜ id ለማከማቸት ይጠቅማል። የአሳሹ መስኮት አንዴ ከተዘጋ በኋላ ይጠፋል።

ኩኪዎች አሳሹ ላይ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ባይፈልጉስ?

ኩኪን መጠቀምን ማገድ ወይም በአሳሹ ላይ አንዴ የተጫኑ ኩኪዎቸን ማጥፋት ይችላሉ። ኩኪዎችን እንዳይሰሩ ማድረግ በገጽዎ ወይም በሌላ ድህረ-ገጽ ላይ ያሉ ባህርያትን መጠቀም እስከሚከለክል ድረስ ቀልብዎን እንስባለን።

አሳሽዎን ኩኪዎች እንዲቀበል ወይም እንዳይቀበል፣ ኩኪ ሲሰጥ እንዲያሳውቅ፣ ትክክለኛነቱን፣ ጊዜውንና ይዘቱን እንዲያረጋግጥ እና በየጊዜው ኩኪዎችን እንዲሰርዝ አድርጎ ማዘጋጀት ይችላሉ።

የአዘገጃጀት መመሪያን ለመጠቀም በአሳሹ እገዛ ከፍል ላይ “ኩኪ” ብለው መጻፍ ይችላሉ።

በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ አሳሽ ላይ ያሉ ኩኪዎችን እንዴት እንደሚያስተዳድሩ መረጃ ለማግኘት የመሳሪያውን መመሪያ ያማክሩ።

ስለ ኩኪዎች አጫጫንና እንዴት እንደሚያስተዳድሩና እንደሚሰርዙ የበለጠ መረጃ ለማግኘትwww.allaboutcookies.orgይጎብኙ።.