Sanofi
የግልውሂብመጠበቅላይበቁርጠኝነትነውየሚሰራውገጹላይየግልውሂብዎንእንዴትመጠቀምእንደሚችሉበተመለከተምየሚያስፈልጎትንመረጃያቀርብሎታል።
ወረድብለውየግልውሂቦንገጹላይእንዴትመጠቀምእንደሚችሉየሚያሳዩመረጃዎችያገኛሉ። የዚህየግላዊነትፖሊሲከጊዜወደጊዜሊቀያየርይችላል፣ለምሳሌአሰራራችንላይወይምበህግመሰረትለዉጥሲፈጠር። እነዚህለውጦችበግልጽአስፈላጊከሆኑእናየግልውሂብመጠበቅጋርበተያያዘመብትዎንእናግዴታዎችዎንየሚጎዱከሆነ
(እኛእስከምናናግርዎድረስ)፣ስለእድሳቱአግባባዊበሆነመንገድበሰበሰብነውመረጃመሰረትእናሳውቅዎታለን።
ቢሆንምግን፣ይህንየግላዊነትፖሊሲገጽየታደሰነገርእንዳይኖርበየጊዜውይመልከቱ።
እዚህገጽላይየግልውሂብንየመፈጸምሃላፊነትየማንነው?
ይህንገጽየሚጠቀሙሰዎችየግልውሂብየመጠበቅሀላፊነትየ Sanofi
ኢትዮጵያነውለዚህምነውእንደውሂብተቆጣጣሪሆኖየሚሰራው:
Sanofi Aventis Kenya Limited,
Crowne Plaza Annex, 13th Floor,
Longonot Road,
Upper Hill,
Nairobi,
ኬንያ
Sanofi Aventis Kenya የተወሰነሀላፊነትያለውኩባንያቤትጽህፈቱ Crowne Plaza Annex፣
13ኛውፎቅከ Longonot Road አጠገብ፣ Upper Hill, Nairobi,ኬንያ።
አስታዋሽ: የግልውሂብመፈጸምምንማለትነው?
ለዚህግላዊነትፖሊሲአላማ፣የግልውሂብከሚታወቅወይምሊታወቅከሚችልግለሰብየተያያዘመረጃተደርጎመወሰድአለበት፣በግላዊነትፖሊሲውላይበተቀመጠውመሰረት Sanofi
እንደአላማውአካልመፈጸምአለበት።
ሊኖሩየሚችሉአለመግባባቶችንለማንሳትሲባል፣የሆነሰውጋርየሚገናኝምንምአይነትመረጃሊሆንይችላል።
ይህየግልውሂብ፣ለምሳሌ፣የሚከተለውንቅጽይውሰዱ፡
- መሰረታዊየማንነትመረጃለምሳሌስምእናየተወለዱበትቀን፤
- በቀጥታወይምበተዘዋዋሪእርስዎንየሚመለከትመረጃ፣ለምሳሌየማህበራዊሚድያመልእክት፤
- ከእርስዎጋርወይምከመሳሪያዎጋርግንኙነትያለውመረጃ፣ለምሳሌየ IP አድራሻ (ለምሳሌ፣የመሳሪያዎኔትዎርክአድራሻ)፤
በዚህጉዳይላይ፣የ “ፕሮሰሲንግ”
ሀሳብየግልውሂብዎላይየሚወሰድምንምአይነትእንቅስቃሴማለትነው፣ለምሳሌ:
- ስብስብ
- ማከማቻ
- መድረሻ
- ጥንቅር
- ማጥፋት
ይሄሳይትየሚሰበስበውምንአይነትየግልውሂብነው?
በዚህየስራአካሄድኮርሱላይ፣ይህሳይትየሚከተሉትንየግልውሂቦችሊሰበስብይችላል:
-
ማንነት ዉሂብ የመለያውሂብ:
መለያዎ፣በቀጥታምይሁንበተዘዋዋሪየሚፈቅድመረጃ፣ለምሳሌስምዎወይምየግንኙነትመረጃዎ (አድራሻ፣ኢሜይልአድራሻ፣የስልኩቁጥር)፣የስራአይነትዎ፣ቢዝነስዎ - መልእክቶች: ይህንሳይትበመጠቀምምርምሮችሊልኩልንይችላሉ
- የቢዝነስመረጃ
- የግንኙነትውሂብ:የግንኙነትውሂብ:ከዚህሳይትጋርስላሎትማንኛውምአይነትግንኙነትእናተጠቃሚነትመረጃ (ለምሳሌ፣የሚጠቀሙበትየኮምፒዩተርእናየአሳሽአይነት፣የግንኙነትዎጊዜማህተም፣ IP አድራሻ፣የታዩገጾች፣የአሳሽታሪክ)
- የቦታውሂብ:ቦታዎንበሚመለከትበኮምፒዩተርዎእናአሳሽዎመቅረብየሚችልመረጃይህንመረጃለ Sanofi ለማጋራትካሰቡ
- ከኩኪዎችጋርየሚገናኝ፣ወይምየሚሰበሰብውሂብ: ስለኩኪሶችየበለጠመረጃለማግኘትእባክዎከታችየተጻፈውንያንብቡ።
-
ልዩሁኔታዎችላይ፣ Sanofi ፊዝዮሎጂካዊ፣ፖሊቲካዊናሃይማኖታዊአስተያየቶቸ፣የህብረትአባልነት፣የጾታዊዝንባሌ፣ጤና፣ዘርወይምየጎሳመነሻንበተመለከተመረጃዎችንፕሮሰስያደርጋል: Sanofi እነዚህን፣ “ከባድጥንቃቄየሚያስፈልጋቸው” የግልውሂብወይም “ልዩምድቦች”
ግላዊውሂብየሚባሉትንምድቦችየሚፈጽመዉ፣እነዚህንነገሮችየሚጠብቅህግባለበትእናአግባባዊበሆነፈቃድብቻነው።በተለየ፣ Sanofi
ይህንመረጃየሚፈጽመዉግልጽእናልዩፈቃድዎንከተቀበለበኃላነው።
ይሄለምንአላማየግልውሂብነውየሚሰበስበው?
ማንኛውምየግልውሂብአፈጻጸምመካሄድያለበትለተገለጠአላማነው።ስለዚህ፣እዚህሳይትላይየሚደረገውየግልውሂብመሰብሰብሂደትለሚከተሉትአላማዎችነው:
- እርስዎሳይቱንሲያስሱእንዲያደርጉለመፍቀድ
- የኦንላይንአገልግሎት፣አፖችናመድረክተጠቃሚሊያደርግዎ:አካውንትዎንኦንላይንይቆጣጠሩ
-
የማሰስልምድዎንለማስተካከል:የኛንአገልግሎትበሚጠቀሙበትጊዜ፣አገልግሎታችንለእርስዎበሚመችመልኩእንዲቀርቡያደርጋል;
ይዘቶቻችን፣ምርቶቻንእናአገልግሎቶቻችንላይያልዎትየግልእናየሞያፍላጎትይረዳልወይምይዘቶቻችንንእርስዎበሚፈልጉትመልኩእንዲቀርብልዎትያደርጋል;
ለእርስዎየሚመቹምርቶችጋርምያስተዋውቅዎታል - ምርቶቻችንናምርቶቻችንለማሻሻል:የአጠቃቀምዝንባሌዎችንመለየትናአዳዲስምርቶችእናአገልግሎቶችማዳበር፣እርስዎእናመሳሪያዎከአገልግሎቶቻችንጋርየሚግባቡትንመንገድይረዳል፣ የደህንነትስጋቶችዎንይከታላል፣የማበረታቻዘመቻዎቻችንናየአሰራርጥናታችንንብቁነትይገመግማል
- እንድናናግርዎይፈቅድልናል፡ለጥያቄዎወይምምርምሮመልስለመስጠት፣ለምርቶችእናአገልግሎቶችእርዳታማቀረብ፣ጠቃሚመረጃዎችእንድናቀርብልዎ፣ የሚያስፈልጉማስታወቂያዎችእናየማበረታቻማቴርያሎች፣ስለምርቶቻችን፣አገልግሎቶቻችን፣ ብራንዶቻን፣የስራአካሄዳችንአዲስዜናእናመረጃእንድንልክልዎ፣የሞያዝግጅቶችንእናኮንቬንሽኖችንለማደራጀትእናለመቆጣጠር፣እንደዚህአይነትዝግጅቶችላይየሚኖሮተሳታፊነትምጨምሮ።
ምንንመሰረትበማድረግነውይህሳይትየግልውሂብየሚፈጽመዉ?
ለሳይቱአላማዎች፣የግልውሂብዎየሚፈጸምበትብቸኛዉምክንያት:
-
የበፊቱፈቃድዎ: (i) Sanofi
የግልውሂብዎንእንዲፈጽምበግልጽፈቃድዎንየሰጡበት።ተግባርላይ፣ይሄማለት Sanofi
ሰነዱላይእንዲፈርሙይጠይቅዎታል፣ወይምየኦንላይን opt-in
ቅጽኢንዲሞሉይጠይቅዎታልወይምሙሉመረጃእንዲያገኙለማድረግየሚመለከትዎትንሂደትእንዲከተሉያደርጋልከዛእርስዎበግልጽእቀበላለሁወይምአልቀበልምማለትይችላሉ።(ii)
እዚህሳይትላይበማሰስእናአስፈላጊከሆነ፣የግልውሂብዎኩኪዎችንበመጠቀምእንዲፈጽሙበመፍቀድ (የኩኪፖሊሲያችንንበተመለከተወረድብለውያንብቡ)። -
የኮንትራትግንኙነትበርስዎእና Sanofi መካከል:
ጉዳዩእንዲህሲሆን፣የግልውሂብዎመፈጸምኮንትራቱየሚለውንለማድረግእናለመፈጸምአስፈላጊነው፣ይሄማለት Sanofi የግልውሂቦንእንዲፍጽምካልፈለጉ፣ Sanofi
ከርስዎጋርእንደዚህአይነትኮንትራትውስጥላለመግባትእንዲወስንሊያደርገውይችላልወይምእዚህኮንትራትውስጥየተካተቱትንምርቶችእናአገልግሎቶችንማቅረብአይችልምማለትነው። -
Sanofi “ህጋዊጥያቄ”
ተግባርላይከሚውለውየጥበቃህግትርጉምውስጥ።ጉዳዩእንዲህሲሆን፣ Sanofi መሰረታዊመብቶትንእናፍላጎቶትንግምትውስጥበማስገባትነውአፍጻጸሙህጋዊነውአይደለምየሚለውንየሚወስነው።
የተሰበሰበውግልውሂብእዚህሳይትላይለምንያህልጊዜተይዞይቆያል?
Sanofi ከሚያስፈልግበትጊዜበላይየግልውሂቦንይዞአይቆይም።
Sanofi ፖሊሲውላይየተገለጸውአለማእስኪፈጸምድረስየግልውሂብዎንይዞይቆያል። Sanofi
በሚመለከትዎየመረጃመጥቀስመንገድትክክለኛውንመዝገብላይየሚቆይበትንጊዜይነግርዎታል።
በጊዜመጓተትምክንያት፣ Sanofi
የግልውሂቦንለረጅምጊዜለመያዝሊገደድይችላል፣ህጉበሚፈቅደውወይምበሚያዘውመሰረት፣ወይምመብቱናፍላጎቱለመጠበቅአስፈላጊእስከሆነድረስ።
በኩኪስሊሰበሰቡየሚችሉውሂቦችንበተመለከተ: እባክዎየኩኪአጠቃቀምፖሊሲወደሚለውይመለሱ።
የግልውሂቡንማግኘትየሚችለውማንነው
Sanofi የግልውሂብዎንበውስጥ (ለምሳሌወደሌላየSanofi አካል)
እና/ወይምበውጪወደሶስተኛአካልአገልግሎትሰጪዎችሊያዘዋውረውይችላል:
- የአካውንትዎቁጥጥር
- የግጹተጠቃሚነትንመለየት
- ገጹንእናምርቶቻችን፣አገልግሎቶቻችንእናበአጠቃላይእንቅስቃሴዎቻችንንማሻሻልእናየግልማድረግ
- ማንኛውምአይነትጥያቄናቅሬታለመፍታትከእርስዎጋርመተባበር
- ፍላጎትዎንእናምርጫዎንበተሻለመንገድበመረዳት፣የግንኙነትቻናሎቻንለማሻሻልእናከእርስዎጋርለመገናኘት
- ይጠቅምዎታልብለንያሰብነውንወይምየጠየቁንንግንኙነትእናሌላመረጃእንልክሎታለን
ይህየውስጥእናየውጭየግልውሂብዝውውርህጋችሁላይከተቀመጠውአጠቃላይፈቃድዝቅተኛየግልውሂብጥበቃወደአላቸውሀገራትምየግልውሂብዝውውርያደርጋል፣ Sanofi
ለግልውሂብዎበቂየጥበቃደረጃመኖሩንያረጋግጣል፣በቂየሆኑጥበቃዎችለምሳሌስታንዳርድየአዉሮፓኮንትራትስምምነቶችእናየSanofi
አያያዥየህብረትህጎችንበመተግበር፣ወይምቀደምብሎበግልጽፈቃደዎንበመጠየቅ።
መብቶችዎ: Sanofi የግልውሂብንበተመለከተመብቶችዎእንዲከበሩያደርጋል
የዳታውሂብጥበቃህግባለውመሰረትመብቶችዎይከበሩልዎታል።
እስከዚህድረስ፣ Sanofi የሚከተሉትመብቶችእንዳሎይነግርዎታል:
- በቀላልጥያቄ፣የግልውሂብዎንእንዲጠቀሙይሄማለትከፈለጉየውሂቡንቅጂመውሰድይችላሉ (ከጠየቁ)፣ውሂቡበቀጥታለርስዎየቀረበካልሆነበስተቀር፣ለምሳሌየግልአካውንትዎላይካለ፤
- ትክክለኛካልሆነ፣ያልተሟላወይምጊዜውያለፈበትከሆነማስተካከያየመቀበል፤
- ባለውየውሂብጥበቃህግመሰረትየግልውሂብዎእንዲጠፋየማድረግመብት(“የመረሳትመብት”)፤
- የሂደቱንህጋዊነትሳይነኩ፣የግልውሂብዎበእርሰዎፈቃድመሰረትተሰብስበውየተፈጸመከሆነየግልውሂብዎየመፈጸምፈቃድዎንየማንሳትመብት፤
-
በSanofi
ህጋዊጥያቄመሰረትውሂብዎተሰብስቦየተፈጸመበትሁኔታላይ፣
የግልውሂብዎየመፈጸምሂደትመቃወምመብት፣ ጥያቄዎንየተፈጠረውንትክክለኘሁኔታበመናገርማብራራትይጠበቅቦታል፤ -
አስቀድመውየታዩሁኔታዎችላይእናያለውየውሂብጥበቃህግላይየግልውሂብዎየመፈጸምሂደቱላይ
ገደብእንዲኖርየመጠየቅመብት፤ -
ከSanofi ወደሶስተኛአካልእንዲዘዋወርየግልውሂብዎንለመቀበልመጠየቅወይም Sanofi
በቀጥታየግልውሂብዎንወደሶስተኛአካልእንዲያዘዋወርመጠየቅ፣የሚቻልበትሁኔታላይ (የውሂብእንቅስቃሴመብትየሚፈቅደውሂደቱበፈቃድዎመሰረትከሆነብቻነው)
እነዚህንመብቶችመጠቀምየሚፈልጉከሆነ፣እባክዎከታችያለው“እንዴትሊያገኙንይችላሉ”የሚለውክፍልላይበተጠቀሰውመልኩያግኙን።በተቻለንፍጥነትምላሽለመስጠትየምንችለውንሁሉእናደርጋለን።
የግልውሂብዎየአፈጻጸምሂደትበተመለከተከበቂየውሂብጥበቃስልጣንጋርቅሬታማቅረብይችላሉአስቀድመውእኛንእንዲያናግሩንየምንመክርዎቢሆንም፣ይህንመብትመጠቀምከፈለጉ፣ የሚመለከተውየውሂብጥበቃባለስልጣንጋርበቀጥታይነጋገሩ።
እንዴትሊያገኙንይችላሉ
ስለ Sanofi
የግልውሂብአጠቃቀምዎበተመለከተምንምአይነትጥያቄካልዎትበሚከተለውአድራሻይላኩልን:
Sanofi Aventis Kenya Limited,
Crowne Plaza Annex, 13th Floor,
Longonot Road,
Upper Hill,
Nairobi,
Kenya