አጠቃላይስምምነቶችእናየአጠቃቀምሁኔታዎች

አጠቃላይመረጃ

ይህገጽሁሉንምይህንሳይትየሚጎበኙየኢንተርኔትተጠቃሚዎችንየሚመለከትየአጠቃቀምስምምነትእናሁኔታየሚገልጽነው (ከዚህቀጥሎ "ገጹ" ብለንእንጠራዋለን)።

ግጹንእንደሚጎኝተጠቃሚ፣እነዚህስምምነቶችእናሁኔታዎችእርስዎን "እርስዎ"፣ "የእርስዎ"።

ግጹንበመጠቀም፣የሚከተሉተንስምምነቶችናሁኔታዎችንየለምንምገደብለመከተልይስማማሉ።

ኢንተርኔትላይባሉትቀጣይለውጦችምክንያት፣
የአጠቃቀምሁኔታዎችመንኛውንጊዜላይያለምንምማስታወቂያሊስተካከሉይችላሉ (መጨመርእናለቆመውጣት)።
ስለዚህበየጊዜውእንዲያማክሯቸውእንመክሮታለን።

የእውቀትንብረት

ይህግጽባለቤትነቱየ Sanofi ነው (ከዚህቀጥሎ “ኩባንያው”እያልንእንጠራዋለን) በ Sanofi ቡድንደግሞነውየሚዘጋጀው።

ለገጹተብለውየተፈጠሩሰነዶች፣
ይዘትናአይተሞችየኩባንያውወይምበኩባንያውፈቃድየተሰጣቸውሶስተኛአካላትየግልንብረቶችናቸው።

ግጹላይየሚመጡአቀራረብእናእያንዳንዱባህሪዎቹ (የንግድምልክት፣ሎጎእናየጎራውስምንምጨምሮ) በዚህየጊዜውየእውቀትባለቤትነትህግየተጠበቁናቸውባለቤትነታቸውምየኩባንያውና/ ወይምየ Sanofi ቡድንወይምተጠቃሚነትእንዲኖራቸውየተፈቀደለቸውሶሰተኛአካላትነው።

ምንምአይነትየገጹማቴርያል (ጽሁፎች፣ሎጎዎች፣ስእሎችእናምስሎችንምጨምሮ)
በምንምአይነትመንገድወይምማስተላለፍያዘዴ፣በሙሉሆነበከፊል፣ኩባንያውአስቀድሞ፣
ጽሁፋዊፈቃዱንሳይገልጽመቀዳት፣መራባት፣መቀየር፣መስተካከል፣ዳወንሎድመደረግ፣መዛባት፣
መተላለፍወይምመሰራጨትየለባቸውም።ተጠቃሚነታቸውየፈቃድመስጠትተገዢነው።

ከላይየተጠቀሱትየማይመለከቱት (i)
የገጹኣካላትለሚድያአላማይውላሉእነዚህክፍሎችጋርየተያያዙትንመብቶችንምያከብራሉ፣
የእውቀትንብረትነትመብትንምጨምሮ፣እና (ii) የአንድወይምከአንድበላይየገጹክፍሎችቅጂለግል፣
የግልእናየንግድያልሆነተጠቃሚነትየተፈቀዱናቸው፣የግልኤሌክትሮኒክመሳሪያዎላይብቻ።

የሚከተለውማስታወቂያበማንኛውምፈቃድየተሰጠውየገጹይዘትቅጂበሙሉወይምበከፊልመምጣትአለበት: “የ SANOFI-AVENTIS ቡድን 2021 - መብቶቹየተጠበቁ”

የባህሪዎችማቀናጀትወይምገጹላይየተያዙየመጠቀምፈቃዶችበምንምአይነትመንገድሊዛቡ፣
ሊሻሻሉወይምሊቀየሩአይገባም።እነዚህንባህሪያትያለፈቃድመጠቀምህግመተላለፍንያስከትላል።

ኩባንያውናየ Sanofi
ቡድንየእውቀትንብረታትመብታቸውንየጣሰማንምሰውላይህጋዊእርምጃየመውሰድመብትአላቸው።

የመረጃውባህሪ

የሳይቱአላማየጤናጥበቃባለሞያዎችንኤሌክትሮኒክፈቃድመሰብሰብነው።

ይህገጽላይየሚቀርበውመረጃበ Sanofi
ወይምኩባንያዎቹየተመረቱመድሃኒቶችንእንዲያዙወይምእንዲገዙአንደግብዣተደርጎመወሰድየለበትም።መዋእለንዋይለማፍሰስለማድረግእንደግብዣመወሰድየለባቸውምእንዲሁምእንደማስፋፍያወይምህዝባዊአቅርቦትተደርገውመተርጎምየለባቸውምሳብስክራይብየማድረግ፣የመግዛትወይምየ Sanofi አክሲዮኖችወይምሌሎችበ Sanofi ና/ ወይምኩባንያዎቹየወጡቋሚዋጋዎችላይዋጋየመደራደርመብትምአይሰጥም።

የገጹተጠቃሚዎችግዴታዎች

በዚህሳይትአጠቃቀምምክንያትየግልኤሌክትሮኒክመሳሪያዎእንዳይበከልተገቢዉንጥንቃቄማድረግየእርስዎሀላፊነትነው (አንድእናከአንድበላይ “ቫይረሶች”፣ “ትሮጀንሆሮሶች” ወይምሌላ "ፓራሳይቶችን"
ያካትልግንእነዚህብቻአይደሉም)።

ገጹንከአላማውውጪአለመጠቀምአለቦት፣
ወይምበኢትዮጵያህግወይምሌላማክበርያለብዎትህግመሰረትህጋዊላልሆነነገርከመጠቀምመቆጠብአለብዎት።ከዚህበተጨማሪ፣
ምንምአይነትህጋዊያልሆነተጠቃሚነትወይምገጹንበሶስተኛአካልማስጠቀምከመፍቀድእናከማድረግታግዷል።

ገጹላይየምትለጥፏቸውአስተያየቶችወይምይዘቶችበኩባንያውቁጥጥርይደረግባቸዋል።
ኩባንያውአሁንበስራላይያለውንህግእናደንብይጥሳልብሎያሰበውንወይምኩባንያውአግባብአይደለምብሎያሰበውንአስተያየትሆነይዘት (ይሄዝርዝርሙሉውንአይገልጽም፣ህጋዊያልሆኑ፣አጸያፊ፣ስምአጥፊ፣የብልግናቃላት፣
ህዝብንየሚያነሳሳ፣
ፖርኖግራፊክወይምየንቀትማቴሪያሎችንየያዘአስተያየትወይምይዘትወይምጥቃትእናየህግጥሰትነውተብሎየሚወሰድማንኛውምተግባርየመሳሰሉትን) የማንሳትመብትአለው።
ኩባንያውእንደዚህአይነትአስተያየትወይምይዘትየለጠፉትንሰዎችንየመክሰስ፣ወይም Sanofi
ቡድንውስጥያለየሆነኩባንያክስእንዲመሰርትበትየማድረግመብትምአለው።

ገጹላይየምትለጥፉትአስተያየትወይምይዘትየኩባንያው፣
የሰራተኞቹእናከበታቹያሉኩባንያዎችንሀሳብወይምአስተያየትየሚወክልአይደለም።
ኩባንያውየምትለጥፉትንአስተያየትወይምይዘትትክክለኛነትማረጋገጥአይጠበቅበትምስለዚህአያብራራቸውም፣
አይቀበላቸውምእንዲሁምአያበረታታቸውም።በምንምአይነትአጋጣሚ፣
ኩባንያውለእንደዚህአይነትአስተያየቶችወይምይዘቶችተጠያቂአይሆንም።

ከሌሎችድህረገጾችየሚኖርግንኙነት

ገጹኢንተርኔትላይያሉሶስተኛአካልሳይቶችሃይፐርሊንክሊያካትትይችላል።ኩባንያውምሆነየ Sanofi
ቡድንእርስዎበሳይቱምክንያትመጠቀምየቻሉትሶስተኛውአካልገጽላይለተለቀቁነገሮችተጠያቂአይሆኑም።
ኩባንያውምሆነየ Sanofi ቡድንከኩባንያውእናከ Sanofi
ቡድንሙሉለሙሉገለልተኛየሆነውሶስተኛውአካልየሚለቀውንይዘትመቆጣጠርአይችሉም።ኩባንያውምሆነየ
Sanofi ቡድንለሶስተኛውአካልሳይትተጠቃሚነትዎተጠያቂሊሆኑአይችሉም።በተጨማሪ፣
ግጹንእናሶስተኛውንአካልየሚያገናኝሊንክመኖሩኩባንያውወይምየ Sanofi
ቡድንየሶስተኛውአካልገጽላይየሚለቀቁትንይዘቶችይደግፋሉማለትአይደለም፣
በተለይደግሞከዛለሚገኘውተጠቃሚነት።
የሶስተኛአካልገጾችወደግጹየሚመሩሃይፐርሊንክሊኖራቸውይችላል።
እንደዚህአይነትሃይፐርሊንክየኩባንያውንስሜትእናጽሁፋዊፈቃድሳይጠየቅበፊትሊለቀቅአይችልም።
ምንምአይነትአጋጣሚላይ፣ኩባንያውለሚከተሉትነገሮችተጠያቂአይሆንም (i)
እንደዚህአይነትየውጪገጾችአለመኖር፣ወይም (ii) መሰረታቸውናይዘታቸው፣ኩባንያውስለማይገመግመው፣
ስለማይቆጣጠረውወይምስለማይቀበለው።

ሚስጥራዊእናየግልመረጃዎች

Tኩባንያውየግላዊነትእናበዚህበዲጂታልዘመንየግልውሂብጥበቃጥቅምበሚገባይገነዘባልስለዚህምለሁሉምኩባንያውጋርለሚሰሩሰዎችበቂየውሂብጥበቃደረጃለማረጋገጥበቁርጠኝነትእየሰራነው።

ሊያነቡትእናሊቀበሉትከሚገባውየግላዊነትፖሊሲመሰረትየሚፈጸመዉየግልውሂብውጪ
(የገጹንግላዊነትፖሊሲይመልከቱ)፣ምንምአይነትመረጃ - ሰነዶች፣ዳታ፣ግራፊክስ፣ጥያቄዎች፣ሀሳቦች፣ጽንሰሰሳቦች፣
አስተያየቶችወይምሌሎች - ገጹላይየምትግባቡባቸውመረጃዎችበምንምመልኩሚስጥራዊሊሆኑአይችሉም።
በዚህምክንያት፣እርሰዎየሚያስተላልፉትነገርጥያቄዎንለመፈጸምለኩባንያውየመጠቀም፣የማራባት፣
የማሰራጨት፣የማሻሻልወይምየማስተላለፍመብትይሰጠዋል።

እባክዎትየተጠቃሚስምእናየይለፍቃልያዙ ("የግንኙነትዝርዝሮች ")፣
ወደገጹሎግኢንእንዲያደርጉየቀረበልዎትመረጃዎችሲሆኑ፣
የእርስዎየግልዎናቸውሌላሰውእንዲያውቃቸውአይደረግም።

የተጠያቂነትግድፈት

ኩባንያውገጹላይየሚለቀቁመረጃዎችትክክለኛናጊዜአቸውንየጠበቁእንዲሆኑበሚቻለውመጠንጥረትያደርጋል።የ Sanofi
ቡድንእናኩባንያውገጹላይያለውንይዘትያለምንምማስታወቂያበማንኛውምጊዜየማስተካከልወይምየመቀየርመብትአላቸው።ቢሆንምግን፣ኩባንያውገጹላይየሚገኘውመረጃሁሉንምያጠቃለለ፣ትክክለኛ፣ጥልቅ፣
እውነተኛወይምጊዜውንየጠበቀነውብሎዋስትናአይሰጥም።

በዚህምመሰረት፣
ከሚታይቸልተኝነትወይምሆንተብሎበሚደረግጥሰትሊፈጠሩየሚችሉቀጥተኛጉዳቶችንሳያካትት፣
ኩባንያውምንምተጠያቂነትየለውም:

 • ገጹላይለሚገኝየተሳሳተ፣ግራየሚያጋባወይምየተቀነሰመረጃጋርበተያየዘ;
 • ገጹላይበሶስተኛአካልለሚፈጠሩየማጭበርበርጥሰቶችየሚያስተከትሏቸውጉዳቶችእናሳይቱላይየሚገኘውንመረጃወይምይዘትወደመቀየርሊያመሩየሚችሉጉዳዮች;
 • ለማንኛውምቀጠተኛወይምቀጥተኛያልሆነጉዳት፣ምክንያቱ፣መነሻው፣
  ተፈጥሮውወይምየሚያስከትለውጉዳትምንምይሁንምንበ (i)
  ገጹላይየሚኖርአክሰስወይምአክሰስማግኘትአለመቻል፣ (ii) የገጹተጠቃሚነት፣
  ኮምፒዩተርዎንሊያበላሽየሚችልጉዳትወይምቫይረስ፣እንዲሁም/ወይም (iii)
  በቀጥታወይምቀጥተኛከገጹለተገኘመረጃየሚሰጡትክብርምክንያትየተፈጠረሲሆን።ይህአንቀጽ፣
  ኩባንያውለእንደዚህአይነትጉዳትማስጠንቀቂያተሰጥቶትከነበረይመለከተዋል።

የገጹክፍሎች "እንዳሉበት" ያለምንምዋስትና፣በድብቅምይሁንበግልጽነውየሚቀርቡት።
ኩባንያውድብቅምሆነግልጽለገበያዋጋቸውወይምለምንምአላማምክንያት፣አንጻር፣
ያለምንምገደብዋሰትናአይሰጥም።

የድህረገጹተገኝነት

(i) ምንምአይነትግድፈትየሌለበትድህረገጽማቅረብእንደማይቻልናለዚህምኩባንያውሀላፊነትእንደማይወስድ; (ii) (i) ምንምአይነትግድፈትየሌለበትድህረገጽማቅረብእንደማይቻልናለዚህምኩባንያውሀላፊነትእንደማይወስድ; (ii) እነዚህግድፈቶችገጹንለጊዜውእንዳይገኝሊያደርጉትእንደሚችሉ; እንዲሁም (iii)
የገጹየስራአካሄድከኩባንያውቁጥጥርውጪበሆኑሁኔታዎችና/ወይምብቃትሊጎዳእንደሚችል፣ለምሳሌ፣
ሊንኮችንበእርስዎእናበኩባንያውመካከልማስተላለፍእናቴሌኮሚኒኬትማድረግሊኖርእንደሚችልእውቅናሰጥተዋል።

ኩባንያውና/ወይምከበታቹያሉትኩባንያዎችበማንኛውምጊዜ፣
የሜንተናንስስራለማካሄድና/ወይምለማሻሻልና/ወይምገጹንለማዳበርለጊዜውወይምበቋሚነትገጹላይየሚኖሩተጠቃሚነትበከፊልወይምበሙሉማስተካከልወይምማቋረጥይችላሉ።
ኩባያውገጹላይየሚኖረውተጠቃሚነትላይለውጥበመፍጠሩ፣
በማራዘሙወይምበማቋረጡሊፈጠሩለሚችሉትጉዳቶችተጠያቂአይደለም።

የምርትመረጃ

ገጹላይየሚሰራጨውመረጃቀጥተኛወይምቀጥተኛያልሆነየ Sanofi ቡድንምርቶች፣
ፕሮግራሞችእናአንዳንድሀገሮችእናክልሎችላይያልቀረቡወይምየማይገኙአገልግሎቶች፣
ወይምበሀገሪቱመሰረትየተለየደንብእናሁኔተንየሚከተልየተለየየንግድምልክትማስታወቂያሊያካትትይችላል።
እንደዚህአይነትማስታወቂያአለማለት Sanofi እነዚህንምርቶች፣
ፕሮግራሞችወይምአገልግሎትሀገራችሁውስጥለመሸጥአስቦነውማለትአይደለም።
ክልልዎ/ሀገርዎላይመገኘትየሚቻሉምርቶች፣ፕሮግራሞችእናአገልግሎቶችበተመለከተኩባንያውንወይምየ Sanofi ንግድአጋርዎንያማክሩ።

ህጋዊአቅርቦቶች

ሳይቱእናይዘቶቹበኢትዮጵያህግየሚገዙናቸው፣
እነዚህንስምምነቶችእናሁኔታዎችበተመለከተለሚነሱአለመስማማቶችበኢትዮጵያፍርድቤትህግመሰረትነውየሚዳኙት።

የአጠቃቀምሁኔታ

ድህረገጽአሳታሚ:

Sanofi Aventis ኬንያሃላፊነቱየተወሰነኩባንያቤትጽህፈቱ Crowne Plaza Annex፣ 13ኛውፎቅከ Longonot Road አጠቀብ፣ Upper Hill, Nairobi Kenya

ዋናኤዲተር፡

የህትመቱዳይሬክተርአቶ Mr Peter Munyasi ፣የ Sanofi Aventis ኬንያሃላፊነቱየተወሰነሀላፊ
ማኔጂንግኢዲተርዋወ/ሮ Maryanne Kariuki የ Sanofi-Aventis ኬንያየተወሰነግንኙነትአስተዳደር

ድህረገጽሆስቲንግ:

Plusserver GmbH
Hohenzollernring 72
50672 Cologne
Germany
Phone +49 2203 1045 3000